Get Mystery Box with random crypto!

# የፊልም ጥቆማ ሳንኮፋ የፊልሙ ዘዉግ ፦ ሰስፔንስ ድራማ የፊልሙ እርዝመት ፦ 124 | Abisiniya Media

# የፊልም ጥቆማ

ሳንኮፋ

የፊልሙ ዘዉግ ፦ ሰስፔንስ ድራማ

የፊልሙ እርዝመት ፦ 124 ደቂቃ

እአአ 1993 ለዕይታ የበቃዉ ሳንኮፋ ፊልም አፍሪካዊ ይዘት ያላቸዉን ፊልሞች በመስራት የሚታወቀዉ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ዳይሬክት አድርጎታል
ሳንኮፋ የሚለዉ ቃል የወሰደዉ ከ ጋና ከአማካን ቋንቋ ሲሆን ቃሉም አንድ ሰዉ ወደፊት ለመራመድ ካለፈዉ ታሪክ በጣም ርቆ መሄድ አስፈላጊ መሆኑን ያጎላል ።

በፊልሙ ላይ ሳንኮፋ በወፍ እና በመለኮታዊ ከበሮ ዝማሬ ተመስሏል
ሞና የተባለችዉ ገፀ ባህሪ ጉዞ ተጠቅሞ አፍሪካዊ የማንነት ግንዛቤ ሥሩን ማወቅ እና " ወደ ምንጭ መመለስ " እንዴት እንደሚጨምር ያሳያል ።

በጥቁር የፊልም ባለሙያዎች የተሰሩ ፊልሞችን በማዘጋጀት እና በማከፍፈል የሚታወቀዉ አሬይ በኔትፊሊክስ በኩል ለተመልካቾች ለእይታ አቅርቦታል ።

የእረፍት ቀናችሁን እንድታዩት ጋበዝናችሁ !!

Like & share

Subscribe

@abisiniyans


አቢሲኒያ ፊልሞቻችን