Get Mystery Box with random crypto!

እፍታ recap በ 2022 ከተጠናቀቁ ተከታታይ ፊልሞች መሃል አንዱ ነው።ከሚያነሳው ሀሳብ ጀምሮ | Abisiniya Media

እፍታ recap

በ 2022 ከተጠናቀቁ ተከታታይ ፊልሞች መሃል አንዱ ነው።ከሚያነሳው ሀሳብ ጀምሮ ብዙዎች ወደውታል።ከታሪኩ ፍሰት እና ከገፀባህሪ አሳሳል አንፃር የተዋጣለት ነበር።ጠጋ ብለን ከፊልሙ ጀርባ ያሉ ታሪኮች እንቃኛለን

በ semu audio books ላይ በዚህ ሳምንት ስለ ታዋቂው Money heist ፊልም ጥቂት ነገር ብለናል።በዚህ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ የሞባይል መተግበሪያውን ያገኙታል።

Google Play Store:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.semu.app.prod&hl=en&gl=US

Apple Store: https://apps.apple.com/us/app/semu-audiobooks/id1509423149

ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @WhoisEliyaz ላይ ብትልኩልን ይደርሰናል።

የእፍታ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀላሉን @efetarecap1