Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
ርዕሶች ከሰርጥ:
Help
Share
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
ርዕሶች ከሰርጥ:
Help
Share
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.38K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-08-06 20:07:18
ባለስልጣናቱ ኮበለሉ


የባህርዳር ከንቲባ ድረስ ሳህሉ፣ ሰማ ጥሩነህና ከሌሎች የጦር አዛዦች ጋር በመሆን 11 ሰዓት አካባቢ ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ መኮብለላቸው ተነገረ።

አሁን ባህርዳር ውስጥ ምንም አይነት ከፍተኛ የጦር አመራርም ሆነ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር የለባትም። (የጦርና የፖለቲካ አመራሮች ተራውን ወታደር፣ አድማ በታኝና ሚሊሽያ ሜዳ ላይ ጥለው ወደ አዲስ አበባ ኮብልለዋል)

የባህርዳር ከንቲባ መኖሪያ ቤቱ ዛሬ በፋኖ ቁጥጥር ስር እንደዋለ መዘገቡ ይታወሳል።

Bahir Dar WikiLeaks - BW


@abisiniya_times
11.2K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-06 20:04:14 “ፋኖ እየመጣ ነው ”
-->የፋሽስት አብይ አህመድ ባለስልጣናት

ደብረብርሃን በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋሏን ተከትሎ በኦሮሚያ እና በፌደራል ባለስልጣናት ላይ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል። ከደብረ-ብርሃን በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞች “ፋኖ እየመጣ ነው” በሚል ፋኖን እንዲከላከሉ በየቀበሌው እስከ 20 ሚሊሻ እንዲያዋጡ ግዴታ ኮታ ተጥሎባቸዋል።

ከእነዚህ ከተሞች አንዷ #ሸኖ ከተማ ነች። በሸኖ ከተማ የፋሽስት አብይ አህመድ ሰዎች ህዝቡን በመሰብሰብ “ፋኖ ከመጣ ሁላችንም አይቀርልንም፣ ሁላችንንም ነው የሚጨርሰን” የሚል ማስፈራሪያ ለህዝቡ እየተናገሩ ነው።
ሼር
@abisiniya_times
7.8K viewsedited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-05 15:59:01
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአለማቀፍ የሲቪል አቬሽን ስምምነት ባፈነገጠ መልኩ በመንገደኛ አውሮፕላኖች ወታደሮችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ሲያጓጉዝ ውሏል። የአየር መንገድ የተርሚናል ሰራተኞች ፎቶ እንዳያነሱ በሚል ስልካቸው መነጠቁን ጭምር ሰምተናል!!


ምንጭ ፦ከምስጋናው ዘ-ጊዮን

@abisiniya_times
7.3K viewsedited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-05 07:31:05 ያለመከሰስ መብት ያለውን የህዝብ እንደራሴ አቶ ክርስቲያን ታደለን ፌደራል ፖሊስ እየደበደበ አስሮታል።
@share please

@abisiniya_times
5.9K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-05 07:23:48
እኛም ዝምታችንን ለመስበር ተገደናል!!

ያለ መከስስ መብት ያለውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልን “ አቶ ክርስቲያን ታደለን” በፌዴራል ፖሊስ አማካኝነት ወስዶ አስሮታል።

ይሄ መንግስት በሰሜኑ ጦርነት 1.5 ሚሊዮን ህዝብን ለሞተ የዳረገ መሆኑ ይታወቃል

አሁንም ደሞ ሰዎችን በማንነታቸው እያሰቃየ ያለ አደገኛ አካሄድ እየሄደ ነው

ኢትዮጵያውያን ወደ ማቅ ውስጥ እየጨመረ ያለ መንግስት መሆኑን አሁንም እያሳያ ይገኛል::

ክስህተቱ የማይማር መንግስት ሆኗል

አሁን በአስቸኳይ የህዝብ ተወካዩን ፍቱት

እንዲሁም በአስቸኳይ በህዝብ ላይ የከፈታችሁንት ጦርነት እንድታቆሙ ና የህዝብን ድምፅ እንድትስሙ ለመንግስት ማሳሰብ እንፈጋለን።

ድግሚ ለማንም ስልጣን ማቆያ ተብሎ ድሀ ና የድህው ልጅ መሞት የለበትም ባይ ነን::


ይቅርታ ገዢው መንግስት ቀይ መስመር አልፏል!

#ሼር

@abisiniya_times
5.9K viewsedited  04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 13:58:27
የ15 አመት ልጅ የሆነዉ በጋሻዉ አለበል ደቡብ ጎንደር አንዳ ቤት ወረዳ ነዋሪ ሲሆን ሁለቱም የልብ ቧንቧዎቹ እየተዘጉ ባለመሆኑ ወደ ሰዉነቱ በቂ ደም ስለማይዳረስ ሰዉነቱ በየቀኑ እያበጠ፣ሆዱ እየተነፉ፣እግሩ እያበጠ ሄዶ ይባስ ብሎ ሳንባዉ ዉሀ መቋጠር ስለጀመረ እና ሁኔታዉ ጊዜ ስለማይሰጥ ሀኪሞች አስቸኳይ የልብ ቀዶ ጥገና ካልተደረገለት እንደማይድን ስለገለፁልን ፥ ለቀዶ ጥገናዉ የተጠየቀዉን ከ500,000 እስከ 600,000 ብር በገበሬ አቅማችን የማንችለዉ በመሆኑ ስለ እመቤታችን ያለ ይረዳዉ ዘንድ በመድሐኒአለም ስም እንማፀናለን።

አጎቱ ሙሉጌታ አሰፉ ገሰሰ
+251 92 003 5604

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር

1000558601217

በአካል መምጣት ለሚፈልግ ፓዉሎስ ሆስፒታል እንገኛለን።

ስለ እርዳታችሁ ፈጣሪ ይክፈልልን ሲሉ ቤተሰቦቹ ከወዲሁ ያመሰግኗችኋል!

#ሼር
@abisiniya_times
7.9K views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 17:17:27 በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ወጣቶች በጀምላ እየታፈሱ መሆኑ ተሰማ

ወጣቶች በጀምላ የታፈሱት በአዲስአበባ ልዩ ስሙ ቆሬ ሁለት ቁጥር ማዞሪያ ሲሆን በዚህ የአማራ ተወላጆችን በተለያየ ምክንያት በማፈስ ከ1ሺ እስከ 2ሺ የሚደርሱ ወጣቶችን ያለ ማንም ጠያቂነትእና ያለ ምግብ ተዘግቶባቸው ይወላል። አንድ ስሙ እንዳይጠቀሰ የፈለገ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ እኔ የምኖርው እዛው አካባቢ ሲሆን ለምን እንደሚታፈሱ አንዳንድ የፖሊስ አባላትን የማናገር አጋጣሚውን አግኝቸ ነበር። ሆኖም ግን የተነገረኝ ነገር እውነት የሚመሰሉ ከእዉነት ግን የራቁ በመሆናቸው ሊያሳምኑኝ ስላልቻሉ ሀሳቡን ለአሻራ ሚዲያ ማካፈል ፈለግሁኝ።

አንድ የአማራ ተወላጅ የሆነ ፖሊስ እንደነገረኝ ከሆነ እኛ በከተማ አስተዳደሩ ትዕዛዝ መሰረት ማቆያ እንዲቆዩ በሚል በሁለት ምክንያቶች ወጣቶችን ተረክበናል።

1)የመጀመሪያው ብዙዎቻቸው የተያዙት አማራ ስለሆኑ እንጂ ለማስመሰል ከተማ አስተዳደሩ ለመወንጀል እንዲመቸው በሚከተሉት መስፈርቶች መታወቂያ ሳይዙ የሚንቀሳቀሱ፣ በልመና ስራ የተሰማሩ እና ማጅራት በመምታት በስርቆት ስራ ላይ ተሰማርተው የተገኙ በማለት ወደ ማጎሪያ እንዲጋዙ እየተደረገ ነው።

2) ሁለተኛው ደግሞ የጎዳና ተዳዳሪዎች እና ወላጅ የሌላቸዉ በመሆናቸው እንዲሁም በመዲናዋ አንድ አንድ አካባቢ ሁከት ለመቀስቀስ ሲንቀሳቀሱ እንደተገኙ አድርጎ ካስረዳኝ በኋላ የሚታፈሱት ብዛት ግን ቋሚ እንዳልሆነ እና ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል በማለት ገልፆልኛል።

በዋናነት ህንፃው የተገነባው በከተማ ከንቲባዋ አስተባባሪነት እና ኃላፊነት ሲሆን ዓለማውም የአካል ጉዳተኞች ማረፊያ ሁኖ እንዲያገለግል በሚል መጠለያ የሚል ስያሜም አብሮ ተሰጥቶት ነበር። ይሁን እንጂ ከዋለበት አላማ ወጥቶ የአማራዊያን ማጐሪያና ማስቃያ ሆኗል። በእነሱ እይታ ደግሞ ማቆያ በሚል አላማ እንዲተካ ተደርጎ ስንመለከት በየቦታው የተሰሩ እስር ቤቶች እና ማረሚያ ቤቶች በእስረኞች ስለሞላባቸው እንደ ስውር እስር ቤት እየተጠቀሙበት መሆኑን ደርሰንበታል።

አማራዊያንስ እስከመቸ በእንደዚህ አይነት ግፍ ውስጥ ይቀጥላሉ??? የታፈሱት በአማራነት ማንነታቸው እንጂ እነሱ በሚዲስኩሩት ድስኩር እንዳልሆነ ሁለችንም የምናቀው ጉዳይ ነው። እገታው እና አፈሳው በዚህ ከቀጠለ አዲስ አበባ የምትኖሩ አማራዊያን ምን ሊጠብቃችሁ እንደሚችል ለእናንተ የሚነገር ጉዳይ አይደለም ከወዲሁ ለማይቀረው የነፃነት ትግል እንድትዘጋጁ ለማሳሰብ እወዳለሁ ይላል በላከው መልዕክት።

ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም
ምንጭ ፦ አሻራ ሚዲያ

@abisiniya_times
@abisiniya_times
7.7K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 17:16:56
5.3K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 13:00:38
ዳር አለው እንዴ ድንበር ... ዳር አለው እንዴ
ዳር አለው እንዴ ፍቅር ... ዳር አለው እንዴ

የዘር ሃይማኖት ድንበር ... ዳር አለው እንዴ ፍቅር

መልካም ልደት Teddy Afro

@abisiniya_times
@abisiniya_times
5.6K viewsedited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 21:43:57
#Help!

ይህ በመኪናው ምስል ላይ የምትመለከቱት ሰሌዳ አ-አ B- 10030 የፊተኛውም የኋለኛውም ሁለቱም ታርጋ (ሰሌዳ) ተፈቶ ተወስዶ ጠፍቷል ሲኤምሲ አካባቢ መኪናው በመኖሪያ ቤት ውስጥ በቆመበት ታርጋው ለሌላ ወንጀል መጠቀሚያነት በዘራፊዎች ተሰርቋል። እባካቹ ባይገኝ እንኳ ወንጀል እንዳይሰራበት እንደተሰረቀ ህዝቡ ይወቅልን ባለ መኪኖች ከዝርፊያ እንዲጠነቀቁ ይረዳል። ሰሌዳውን መኪና ላይ ተለጥፎ በመንገዳቹ ላይ ከገጠማቹ ለፖሊሶች ጠቁሙልን ለኛም ማሳወቅ ትችላላቹ ወረታውን ከፋይ ነን!
0943180031
0919194414
#Share
@abisiniya_times
@abisiniya_times
6.6K viewsedited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ