Get Mystery Box with random crypto!

የኢልያስ አህመድ ፍልስፍና ከነንግግሩ በፅሁፍ አስፍሮታል http://T.me/AbduHalabaA | ሸይህ አብዱሏህ አል ሐረሪ መርከዝ

የኢልያስ አህመድ ፍልስፍና ከነንግግሩ በፅሁፍ አስፍሮታል

http://T.me/AbduHalabaAbdarey


ቢድዐ ነው አለ ክክክክ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ጀምዐ

አሏህ ዐርሽ ሳይፈጥር መኖሩን ያለ ቦታ ነው ብሎ ላለመቀበል ሲል እንዲሁም ዐርሽን ከፈጠረ በኃላም እንደነበረው ነው የሚለውን ላለመቀበል ሲል ኢልያስ የተባለው የጥመት አንጃ ፍልስፍናውን ሲያናፍስ ተስተውሏል

ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት ይህ ኢልያስ አህመድ የተባለው ጠሞ አጥማሚ አል ሃፊዙ ኢብኑ ሃጀርን መውሊድን መፍቀዳቸው ይታወቃል ወይንም እንደፈቀዱ ነው የሚነገረው ብሎ አል ሃፊዙ ኢብኑ ሃጀር አል አስቀላንይን ብዙ ስህተቶች አለባቸው ብሎ መውሊድን ስለፈቀዱ ብቻ ይነዛባቸዋል

قل رسول الله صلى الله عليه وسلم كان الله ولم يكن شىء غيره
صحيح البخاري .كتاب بدء الخلق
አሏህ ቦታን ሳይፈጥርማ አቅል ቢኖርህ ምላሹን በዚህ በረሱሉሏህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሃዲስ ታገኘው ነበር ኢልያስ
አላህ ነበር ከእርሱ ጋር ምንም ነገር ሳይኖር አሉ ይህንን ንግግር ሳትጠመዝዘው ትቀበል ነበር የአህባሽ ንግግር ነው ሳትል
ነብዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህ ነበር ከእርሱ ጋር ምንም ነገር ሳይኖር ብለዋል ታድያ ዐርሽ ኩርስይ ሰማይ ምድሩ መኽሉቃቱ ሳይኖር አሏህ መኖሩን አያመላክትንም ይህ ንግግራቸው
ዐርሽን ከመፍጡሩ በፊትስ ብሎ ጥያቄ ማንሳት ምንድን ነው አለ ቢድዐ ነው አለ

አሏህ ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊትም ይሁን ከፈጠረም በኋላ እንደነበረው ነው
ይህ ደግሞ ከላይ የጠቀስነውን የነብዩ ሃዲስ ያጠናክረዋል እንጂ ዝም ብሎ የመጣ ፍልስፍና አይደለም
http://T.me/AbduHalabaAbdarey