Get Mystery Box with random crypto!

የመዲናው ኩሌ ናፍቆቱ ቢጠናኝ: ፍቅሩ ቢጠማኝ ደብዳቤ ፃፍኩኝ: ላኩት በአየሩ ይድረስልኝ ብዬ: ደር | Abdu ft hasu 🎤🎤

የመዲናው ኩሌ ናፍቆቱ ቢጠናኝ:
ፍቅሩ ቢጠማኝ ደብዳቤ ፃፍኩኝ:
ላኩት በአየሩ ይድረስልኝ ብዬ:
ደርሶት ይሆን ውዴ ከመዲናው ቀዬ:
ለቅሶዬ ናፍቆቴ ሀሳቤ ጭንቀቴ አንቱ ኖት ሰይዲ:
ጥሩኝ አቤት በሉኝ ከረውዳችሁ ዘንዲ።

@abduftsemier
@abduftsemier