Get Mystery Box with random crypto!

Ab-dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdishinfo — Ab-dish A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdishinfo — Ab-dish
የሰርጥ አድራሻ: @abdishinfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 141
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Inv ...........
ለዲሽ ገጠማ፣ ለኤሌክትሪክ ዝርጋታ ይደዉሉ
Only አዲስ አበባ
0947930638 // 0941280954
ለማንኛውም ሀሳብ አሰተያየት
https://t.me/abne19

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-29 14:16:26
ምርጥ ምርጥ ምጣድና እስቶቮችን እሠራለን እሸጣለን ለስራችን ጥራት የ1አመት ዋስትና እንሰጣለን
0941280954
0947930638
63 viewstyping ......, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 18:13:35
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 5,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0969651223
158 viewstyping ......, 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 20:46:24 Biss Key Option

የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ስቴፖች
……………1……………
①Supermax 2425HD
②Supermax 2350 Power Tech
③Supermax 2560 Brilliant
④FT 9700 Diamond
⑤Supermax 9700 CA Gold Plus
………………2……………
①Supermax 9200 CA HD
②Supermax 2425 powerplus
③Supermax 9700+++HD
IBox 3030
Supermax F18 HD
Supermax 9700GOLD + CA HD
HD 2550 CA MINI
Supermax F18 HD
GSKY V6

Supermax 2425HD, SM 2350፣2560 Brilliant FT 9700 Di,9700 CA Gold Plus
1.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
2.OK ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
3,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣል።
4,Ok የሚለውን በመንካት የምንፈልገውን Key ካስገባን
በኋላ ሰማያዊ በተን ሁለት ጊዜ ስንነካ Save ያደርጋል።
-----------
SM 9700GOLD + CA HD
በሶፍትዌር ሪሲቨሩን Upgrade ያርጉ
Patch menu ከተከፈተ ቀጥታ ወደ Biss መክተቻ ቦታ ውስጥ እንሂድ ካልተከፈተ ግን በሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ። ከዛ ቀይ Button በመንካት ትክክለኛውን Bisskey እናስገባ ከዛ Save ካረግን በኋላ ቻናሉ ይከፈታል።
----------
HD 2550 CA MINI
1.በቅድሚያ ቻናሉን ከፍተን እናስቀምጠው።
2.ከዛ በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU->
CONDITIONAL ACCESS-> CA SETTING ->KEY
EDIT -> BISS -> PRESS OK
3.የበፊቱን Key እናጥፋ
4.ADD -(Green Button እንንካ)Kkkkkki
5.Frequency እና Key ካስገባን በኋላ Save እናርግ።
6.Channel ይከፈታል
-------------
SM9200 CA HD, SM2425 powerplus,SM970
0+++HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,Slow+1111 በመንካት Patch menu active እናርግ።
3,የምንፈልገውን ቻናል Full screen ካረግን በኋላ በሪሞቱ ላይ Page - የሚለውን ስንነካ አዲስ Window ይመጣል።
4,Res button በመጫን ትክክለኛውን key ካስገባን በኋላ Save እናድርግ።
5,በቃ ቻናሉ ይከፍታል።
IBOX 3030 HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (e) Patchmenu open ሲለን yes እንለዋለን።
2,ከ Patchmenu አንወጣና AB- የሚለውን ስንጫን ቢስ ኪይ መሙያ ሳጥን ያመጣልናል።
4,ቀይ በተን ስንጫን ቢስ ኪውን ማስገባት እንችላለን
5,ቻናሉን ከፈትን በዚህ ካልሆነስ?
1, ,ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን በተን ስንነካ (e)
Patchmenu open እናደርጋለን
2,Manual key የሚለውን አማራጭ እንነካለን
3,በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎችን ትተን የጎን አቅጣጫ በመጫን BISS KEY የሚል እስኪያመጣልን እንሄዳለን
4,ADD የሚለውን ቀይ በተን እንጫናለን
5,3ተኛው ወደ ላይ ኪይ መፃፊያ እናገኛለን ቢጫ በመጫን ኪይ እናስገባለን
6,Save አድርገን እንመለስና F.R&S.R የሚሉ አማራጮችን ሳጥኑ ላይ እናገኛለን።
7,መክፈት የምንፈልገውን ቻናል ፍሪኪዌንሲ እና ሲምቦል ሬት እናስገባለታለን።
8,ከmenu Save አድርገን ስንወጣ ቻናሉ ይከፈታል
Supermax F18 HD
1,በLatest software ሪሲቨሩን Upgrade እናድረገው።
2,ሶፍትዌር ሲጫንበት ሙሉ በሙሉ ፕሮግራሙ 9200 CA HD አይነት መቀየሩን ማረጋገጥ
3,በመቀጠል ሪሞቱ ላይ PAGE- የምትለዋን መጫን
4,ኪይ መሙያ ሳጥን ሲያመጣልን ቀይ በተን ተጭነን የምንፈልገውን ቻናል ኪይ መሙላት።
G SKY V6
1,የፓወር ቪዪ ኪይ ሶፍትዌር መጫኑን ማረጋገጥ
2,Menu ገብተን Conditional Assess የሚለውን እንጫናለን
3,ስንገባ ከሚመጡት አማራጮች KEY የሚለውን=> Bisskey እናገኛለን
4,Add እንነካለን provider id የሚለውን 65D እናደርግና Enter
5,ከመጡት አማራጮች ላይ የምንፈልገውን ቻናል ኪይ
ማንገባት Enter ብለን Save አድርገን መመለስ
6, ቻናሉ ይከፈታል
LEG N-24,A-25,H14 & Nur -Star 23500+
ሰማያዊ በተን ተጭነን ቢስኬዉን መሙላት ከጨረስን በኃላ Save ማድረግ
LEG N-24 +
ሪሞታችን ላይ biss የምትለው ተጭኖ biss Key ማስገባት
Life Star 1000, 2000 Ls V6,V7… ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 ፍላሽ (usb)
አረንጓዴ በተን ሲጫኑ biss Key ይመጣል
Life Star 4040
Life star 3030
Life Star 2020…
ባለ 2 ፍላሽ pink Bg
Goto ተጭነው Biss Key ማስገባት
Lifestar 6060, 8080,9090
Tiger High Class V2
F1 +333
Coronet
ሰማያዊ በተን
Star gold Mini 620 HD
Menu+ 999 Biss Key
Free Sat ሪሲቨሮች ላይ bisskey ለማስገባት ይህንን ቅድመ-ተከተል ይከተሉ!
bisskey መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በሁዋላ በቅድሚያ 1.Menu ላይ እንገባለን ከዛ 2.conditional access የሚል አማራጭ በመፈለግ እሱ ውስጥ እንገባለን! ከዚህ በመቀጠል 6 ቁጥርን 4 ጊዜ (6666) ስንነካ Key edit የሚል አማራጭ ይመጣልናል!
ከዛ biss የሚለው ጋር በመሄድ ADD ካልን በሁዋላ የቻናሉን key ሞልተን exit ማለት ነው!
Share እና Forward በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ።





የ አብዛኞች ሪሲቨሮች የBisskey አገባብ ስቴፖች
……………1……………
①Supermax 2425HD
②Supermax 2350 Power Tech
③Supermax 2560 Brilliant
④FT 9700 Diamond
⑤Supermax 9700 CA Gold Plus
………………2……………
①Supermax 9200 CA HD
②Supermax 2425 powerplus
③Supermax 9700+++HD
IBox 3030
Supermax F18 HD
Supermax 9700GOLD + CA HD
HD 2550 CA MINI
Supermax F18 HD
GSKY V6

Supermax 2425HD, SM 2350፣2560 Brilliant FT 9700 Di,9700 CA Gold Plus
1.የምንፈለገውን ቻናል እንክፈት።
2.OK ሚለውን ስንነካ የቻናል ዝርዝር ይመጣል።
3,በሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣል።
282 viewstyping ......, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 09:54:44 የሚያማምሩ የግድግዳ ጌጦች
ስጦታዎች ፎቶዎች ይዘዙ........ 0941280954
213 viewstyping ......, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 09:54:09
211 viewstyping ......, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 09:53:58
የሚያማምሩ የግድግዳ ጌጦች
ስጦታዎች ፎቶዎች ይዘዙ........ 0941280954
187 viewstyping ......, 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ