Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የ'ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ' ቻናል | የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket

ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የ"ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ" ቻናል አባላት። አዲስ የመወያያ እና ሃሳብ አስተያየት የመስጫ ግሩፕ ስለከፈትን ሁላችሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ተቀላቀሉ።
ሃሳባችሁን ስጡን።
እንወያይ።
ጥያቄያችሁን አቅርቡልን።
እኛም ከመምህራን እያቀረብን መልሱን ወደ እናንተ እናቀርባለን።
ይህ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚያስተምሩበት የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የ፬ መጻሕፍት ጉባኤ ቤት ነው።
https://t.me/fewus_menfesawi1