የጨረታ ማስታወቂያ! አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ለንግድ የሚሆኑ 8 ሱቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። ስድስቱ ለመጽሐፍ መደብር ሲሆን ፣ ሁለቱ ለጽሕፈት መሣሪያ ሽያጭ ነው። መስፈርቶች : 1. ንግድ ፍቃድ 2. የ2014 ግብር ከፋይነት ማረጋገጫ 3. የንግድ መለያ ቁጥር(ቲን) 4. የጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ሙሉ ዶክመንታችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ኢንፎርሜሽን ዴስክ ያስገቡ። ጨረታው ከተጀመረ ለ 7 ቀናት ይቆያል። ስልክ:- +25191130 8781 ኢሜይል :- contact@abrehot.org.et 2.5K views03:07