Get Mystery Box with random crypto!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ ተጀምሯል። ለመመዝገብ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ | Abrehot Library

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ ተጀምሯል።

ለመመዝገብ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ :-

1. በ
www.abrehot.org.et/register/ በመግባት የምዝገባ ፎርሙን ይሙሉ

2. ፎርሙን እንደጨረሱ ወደ ክፍያ ገፅ ይወስዳቹሀል ፣ አመታዊ የአባልነት ክፍያ በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ በኩል በቀላሉ መክፈል ይችላሉ።

3. ቅድመ ተከተሉን እንደጨረሱ አባልነቶ አፕሩቭ ይሆናል።

ቅድመ ተከተሉን ከጨረሱ ቡሀላ በ15 ቀን ውስጥ ዲጂታል የአባልነት መታወቂያ በኢሜይል ይደርሶታል።


አባል ሲሆኑ የሚከተለውን ጥቅሞች ያገኛሉ :-

1. መፃህፍትን በነፃ መዋስ።
2.ለ12 ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ሙሉ ወጪ በመሸፈን።
3. የጋራ የውይይት ክፍሎችን በኦንላይን ማግኘት።.
4. ከ 1.5 ሚልየን በላይ ጆርናሎች እና የመመረቂያ ፅሁፎች በቀላሉ በኦንላይን ማግኘት።
5.በቶሞካ ትኩስ መጠጦች ላይ  35% ቅናሽ።

ብርሀን ለኢትዮጵያ