የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕረፌሰር ጣሰው ወልደሐና ከምክትል ፕሬዝዳቶች ጋር በመሆን የገናን በዓልን አስመልክተው ከተማሪዎች ጋር የምሳ ማዕድ አብርው አድርገዋል :: በተጨማሪም በዓሉን አስመልክተው ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕረፌሰር ጣሰወልደሐና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት 20.6K views10:49