Get Mystery Box with random crypto!

#WORSHIP_NIGHT ሠላም ቅዱሳን እንደምን ከረማችሁ ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም በፌ | AASTU-ECSF

#WORSHIP_NIGHT

ሠላም ቅዱሳን እንደምን ከረማችሁ

ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም በፌሎዋችን ተዘጋጅቷል::

"ከጌታ አንዳች ነገር ለመቀበል ልባችንን አዘጋጅተን፣ ማስታወሻ እና መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን፣ አዳዲስ ልጆችን እየጋበዝን ተሰባስበን በጊዜ 12:00 እንገናኝ።"

ከግቢም ውጪ ያለን ሁላችንም ዛሬ 12:00 በህብረቱ የፌሎውሺፕ አዳራሽ እንገናኝ::

“ይኸውም፣ በሚወደው በእርሱ በኩል በነጻ የተሰጠን ክቡር የሆነው ጸጋው እንዲመሰገን ነው።”
— ኤፌሶን 1፥6

#ዝናብ አያስቀረኝም

AASTU-ECSF