ከግሩፑ ban ወይም የሚያስባርሩ ህጎችግሩፑ በተከፈተ ግዜ1 ሚስት እፈልጋለሁ ባል እፈልጋለሁ ለምትሉ ከግሩፕ ban እናደርጋለን 2 ያለ አድሚን ፍቃድ ሊንክ የምትለቁ በሙሉ 3 ስድብ ወይም አላስፈላጊ ወሬ ለምታወሩ 4 በደርስ ወይም በሙሀደራ ፕሮግራም ግዜ ከርዕስ ጋ የማይሄድ ወሬ ለምትጀምሩ ከግሩፑ እናባርራለን !!