ለክቡራን ደንበኞቻችን ልምድ ባላቸው specialist ሐኪሞቻችንና ነርሶቻችን...ርህራሄ፣አክብሮት እና ልዩ እንክብካቤ የተሞላበት አግልግሎት ለንሰጥዎ ወደ እርስዎ ቤት መጥተናል።የምንሰጣቸው አግልግሎቶች የህመም ማስታገሻ፣ የቁስል እንክብካቤ እና መድኃኒቶችን መስጠት.. ሙሉ አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ; ☎️ 251919031249 ☎️ 251970441303