Get Mystery Box with random crypto!

Humidifier በኤሌክትሪክ የሚሰራ 330 ሚ ሊትር ለቤት መልካም መዓዛን የሚያጎናፅፍ | Zuzu kitchen

Humidifier
በኤሌክትሪክ የሚሰራ

330 ሚ ሊትር

ለቤት መልካም
መዓዛን የሚያጎናፅፍ

ባህርዛፍ ፣ጥቁርአዝሙድ ፣ሽቶ እና
ሌሎችን የሚያጤሱበት ምርጥ ዕቃ ለቤትም ለቢሮም እንዲሁም ለመኝታ ቤት መጠቀም ይችላሉ።

ከ15 እስከ 16 ሰዓት ያለማቋረጥ የሚሰራ

ምንም አይነት ድምፅ የሌለው

የተሻለ እንቅልፍን ለማራመድ፣ ጭንቀትን ለማርገብ እና ስሜትን ለማሻሻል ጠቃሚ የሆኑ በውሃ የሚሟሟ አስፈላጊ ዘይቶችን በመጠቀም የመጨረሻውን የአሮማቴራፒ አካባቢ ይፍጠሩ።

የራሱ መብራት ያለው

1700  ብር ብቻ

     ካሉበት እንልክልዎታለን
0944092824

0910517760
zuzu online market
https://t.me/zuzuolinemarket