Get Mystery Box with random crypto!

#አንድነት_ሰላም_ፍቅር_ለተጋሩዎች የሳባ ስልጣኔ ፣ የአክሱም ስጦታ ፣ የነጃሽን ምጥቀት ፣ የአሉ | " የዞስካለስ እይታዎች "

#አንድነት_ሰላም_ፍቅር_ለተጋሩዎች
የሳባ ስልጣኔ ፣ የአክሱም ስጦታ ፣ የነጃሽን ምጥቀት ፣ የአሉላን ጀግንነት ፣ የዩሀንስን መስዋትነት ፣ የዘራይን ገድል ፣ የሐየሎምን ጀብድ ፣ የኪሮስ ውብ ዜማ ፣ የእምነት አሀዱ መገኛ ከሆነው ትግራይ ምድር የምትገኙ ውድ የተጋሩ ወጣቶች እንኳን አደረሳችሁ ።
#ሰላም_ሰላም_ሰላም

- ካነበብኩት -
@zooskales_views