Get Mystery Box with random crypto!

የ60 ኢትዮጵያዊት ወይዘሮ ፈለቀች :  አድዋ ላይ 50 ጣሊያኖችን በዓድዋ ጦርነት የገደለች እንደገ | " የዞስካለስ እይታዎች "

የ60 ኢትዮጵያዊት ወይዘሮ ፈለቀች :  አድዋ ላይ 50 ጣሊያኖችን በዓድዋ ጦርነት የገደለች እንደገና ዘማች በመሆን  ተዋግታለች ።

በአዲስ አበባ መስከረም 1935 ዓ.ም በቤቷ ውስጥ መተኮስ ስትለማመድ በምስሉ ላይ ትታያለች።

ደራሲ እና አርታዒ:-
ዞስካለስ ጥላሁን

ቴሌግራም ይቀላቀሉን እና ያካፍሉን :- CHANNEL :- @zooskales_views

ቡድን: - https://t.me/Literary_revolutionaries