Get Mystery Box with random crypto!

10 አመት ሞላው ኢትዮጵያ ከነበረችበት የአሃዳዊዝም ጭቆና ቀንበር አላቆ ፌደራሊዝምን አንግሶ ፣ | " የዞስካለስ እይታዎች "

10 አመት ሞላው

ኢትዮጵያ ከነበረችበት የአሃዳዊዝም ጭቆና ቀንበር አላቆ ፌደራሊዝምን አንግሶ ፣ በርሃብ የምትታወቅን ሃገር "ትልቁ ጠላታችን ድህነት ነው ጠላታችን ላይ በጋራ እንረባረብ " በማለት እዛ ደረጃ ድረስ በማድረስ የታገለው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ያቺን ኢትዮጵያ ጥሏት ከሄደ ያው ድፍን 10 አመት ሞላው ።

join us :- zooskales_views