Get Mystery Box with random crypto!

ኮከቦች ፍቅር ውስጥ ሲገቡ....(እንዴት ያለ ስሜት ያሳያሉ?) 1. ኤሪስ እንዳያጧችሁ በመስጋ | ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

ኮከቦች ፍቅር ውስጥ ሲገቡ....(እንዴት ያለ ስሜት ያሳያሉ?)

1. ኤሪስ እንዳያጧችሁ በመስጋት ሙጥኝ ማለት/clingy ይጀምራሉ።

2. ታውረስ ከጥንካሬ ባሻገር ያላቸውን ስሱ ስሜት ማንጸባረቅ ይጀምራሉ።

3. ጀሚናይ ያላቸውን ጊዜ ሁሉ ከናንተ ጋር ለማሳለፍ መምረጥ ይጀምራሉ።

4. ካንሰር አይን አፋርነታቸውና ስሱ/sensitive መሆናቸው ይጨምራል።

5.ሊዮ ሌሎች ጓደኞቻቸውን መራቅ ወይም ለነርሱ የሚሰጡትን ጊዜ መቀነስ ይጀምራሉ።

6. ቪርጎ ፈገግታቸውን ማቆም ይቸግራቸዋል።

7. ሊብራ ስለናንተ ሁሉንም ነገር ለማወቅ መፈለጋቸው ያይላል።

8. ስኮርፒዮ ራሳቸውን ይሰጣሉ፤ ለግንኙነቱም ዋጋ የሚሰጡ(commited) ይሆናሉ እናም ከራሳቸው በላይ ለአጋራቸው መጨነቅ ይጀምራሉ።

9. ሳጁታሪየስ ስሜታቸውን ለመግለጽ ድብቅነታቸው ይጠፋል/ ስሜታቸውን በግልጽ ማንጸባረቅ ይጀምራሉ።

10. ካፕሪኮርን ቀልድና ጨዋታቸው ይጨምራል/humour

11. አኳሪየስ ቁጥብነታቸው ይጨምራል፤ ምክንያቱ ደግሞ ቅርበትን/መውደድን መግለጽ ስለሚቸገሩ ነው።

12. ፓይሲስ አጋራቸውን ማሞገስ የሰርክ ተግባራቸው ይሆናል።
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲