Get Mystery Box with random crypto!

እንደ ኤሪስ ተደባደብ እንደ አኳሪየስ ጂኒየስ ሁን እንደ ካንሰር ከልብህ አፍቅር ህልምክን | ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

እንደ ኤሪስ ተደባደብ

እንደ አኳሪየስ ጂኒየስ ሁን

እንደ ካንሰር ከልብህ አፍቅር
ህልምክን

እንደ ፒሰስ አልማት

እንደ ቶረስ ምግብክን በፍቅር ተመገብ

እንደ ሊዮ አለባበስህን አሳምረህ ዘንጥ አረማመድህን

እንደ ቪርጎ አድርገው

እንደ ሊብራ አሽኮርማሚ ሁን ግድግዳውን

እንደ ካፕሪኮርን ገፍትረህ ጣለው

እንደ ጄሚኒ ሚያምር ሳቅ ሳቅ ተንቀልቅለህ

ግን እንደ ስኮርፒዮ አንድም ነገር እንዳታረግ ህይወትህን ማበላሸት ካልፈለክ
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲