Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኽ ሙሐመድ አብዱልወሃብ ማን ናቸዉ ? ሊደምጥ የሚገባ ምርጥ ሙሀደራ በዉዱ ኡስታዛችን ሸይ | Abdul@ziz Nur

ሸይኽ ሙሐመድ አብዱልወሃብ ማን ናቸዉ ?

ሊደምጥ የሚገባ ምርጥ ሙሀደራ በዉዱ ኡስታዛችን ሸይኽ ሁሴን ዒሳ (ሀፊዘሁላህ)

ሸይኹን "ወሃቢይ" በማለት አዲስ ዲን እንዳመጣ አድርገው ለሚያነሱ ፣ እንዲሁም ቀጥተኛውን የረሱልን ፈለግ የሚከተልን ግለሰብ "ወሃቢይ" በማለት ለማሸማቀቅ ለሚሞክሩ! የሸይኽ ሙሐመድ አብዱልወሃብ ትክክለኛ ታሪኽ በመረጃ የቀረበበት ትምህርት በመሆኑ እንስማው ሼር በማድረግም እውነታውን ሰዋች እንዲረዱ እናርግ!!
t.me/zizuQ