Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የሙሀደራ ድግስ ለወንድም እና እህቶች. እንኳን ሊቀሩበት ሊያረፍዱበት የማይገባ የተውሂድ | Abdul@ziz Nur

ታላቅ የሙሀደራ ድግስ ለወንድም እና እህቶች.

እንኳን ሊቀሩበት ሊያረፍዱበት የማይገባ
የተውሂድ አሳሳቢነት
በኡስታዝ አቡል አባስ ናስር حفظه الله

ወጣትነት እና ጊዜ አጠቃቀም
በወንድም አብዱረዛቅ ባጂ حفظه الله

እንዲሁም ሌሎች ድንቅ ፕሮግራሞች አዘጋጅተን አንጠብቃችኋለን.


ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

እሁድ ነሀሴ22፣2014

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ቀጠሮአችን አል ኢኽላስ መድረሳ ይሁን።

አድራሻ: ቦሌ ሚካኤል ድልድይ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ
ለወንዶች 0921617782
0911933929
0954973802

ለሴቶች 0901034787
0942407049
0901033401
መልእክቱን ለወንድም እህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

አዘጋጅ ኡሙ አይመን ጀመአ