Get Mystery Box with random crypto!

😂ዝገት ከ ከሌጋ😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ zgetkekelega — 😂ዝገት ከ ከሌጋ😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ zgetkekelega — 😂ዝገት ከ ከሌጋ😂
የሰርጥ አድራሻ: @zgetkekelega
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 111.79K
የሰርጥ መግለጫ

█▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀█
█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█
█░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█
█░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█
█▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄█
Tiktok acc @kiduson21 pls follow 🙏
ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ @kidusonermi21

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-23 09:00:32 8ኛ ክፍል እያለው "ጡትሽን አሳይኝ" ስላት ለአስተማሪ ተናግራ ያስቀጠቀጠችኝ ልጅ ዛሬ ሆስፒታል ውስጥ ልጇን ጡት እያጠባች አገኘዋት፡፡
#ምንም_ብትዘገይ ሁል ጊዜ ፍርድ ለተጎጂዎች ናት !!
3.7K viewsĶĩđů§øñ, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 08:48:51 ሀበሻ ማለት በሙስና ተይዞ ፀረ ሙስና ሄዶ በሙስና የሚወጣ ህዝብ ነው
3.5K viewsĶĩđů§øñ, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 19:45:22
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
54 viewspetelare Stay true, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 19:22:01 ጅንጀና style part 1

32 viewspetelare Stay true, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 19:16:41
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
88 viewspetelare Stay true, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 19:10:38
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
144 viewspetelare Stay true, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 17:55:14 ሌባ ገብቶ ቤት ቲቪ ሊሰርቅ
እንደሚሰራ ቼክ ሊያረግ ከፈተው
አቢይ እየተናገረ ነበር ፈዞ ሲያዳምጥ ተያዘ

https://t.me/zgetkekelega
Share join us
912 views per~fect , 14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 17:51:39 ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)

https://t.me/zgetkekelega
Share join us
929 views per~fect , 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 11:02:39
ቀጭን ነዎት?
በቅጥነትዎስ ይሳቀቃሉ?

በአጭር ጊዜ ውስት ክበደት መጨመር      
      እና ቅርፆን ማስተካከል ይፈልጋሉ?

ከአንድ ወር እስከ 45 ቀን ዉስጥ
      ክብደት መጨመር የሚረዳ

የምግብ ፍላጎት መጨመር የሚያስችል

  የቆዳን ጥራት እና ልስላሴ ለመጨመር
       የሚረዳ

ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ ፤
      ለቀጭን ሰዎች የሚመከር

ለሴቶችም የተስተካከለ አቋም
      እንዲጎናፀፉ የሚያግዝ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን አለን ፤
     
ያሉበት እናደርሳለን



-------------------------------
ለበለጠ መረጃ +251964593642
                             +251906495051
                             +251907495051

Telegram:     t.me/AM_CS
                            t.me/AM_CS1
                            t.me/AM_CS2
-------------------------------

ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
918 views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 22:27:52 አንዳንድ ጓደኛ ሞባይል መሰረቅህን ሰምቶ ሊያፅናናክ መጥቶ "ግን ቻርጅርህን ትፈልገዋለህ?" ይልሃል
1.0K viewsĶĩđů§øñ, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ