Get Mystery Box with random crypto!

ይሄን ሰውዬ ያኔ በOMN ቀርቦ 'አዲስአበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ነች! በኦሮምኛ መቀደስ አለበት! | ዘሪሁን ገሠሠ

ይሄን ሰውዬ ያኔ በOMN ቀርቦ "አዲስአበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ነች! በኦሮምኛ መቀደስ አለበት! " እያለ ሲደነፋ ባየሁ ጊዜ ፥ አብዛኛው ሰው ትኩረት ባይሰጠውም ፥ በቀጣይ መፈንቅለ ሲኖዶስ እንደሚያደርግ ገምቼ ነበር!

አልተሳሳትኩም!