Get Mystery Box with random crypto!

'ህወሓት ትጥቅ ይፍታ!' - መንግሥት ' መንግሥት ትጥቅ ማስፈታት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገ | ዘሪሁን ገሠሠ

"ህወሓት ትጥቅ ይፍታ!" - መንግሥት
" መንግሥት ትጥቅ ማስፈታት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል!" - አጋር ፓርቲዎች

ቅድመ-ሁኔታዎች

" ከሽብርተኝነት መዝገብ ባስቸኳይ ሰርዙኝ!" - ትህነግ
" ድጋሜ ምርጫ ተካሂዶ ህወሓት በሚለው ብራንዴ ልወዳደር!" - ትህነግ
"የኤርትራ ጦር ......!" - ትህነግ
.
.
.
.
ይሄ ነገር እውነት ሊሆን ነው እንዴ?