Get Mystery Box with random crypto!

ያማል! ይህ አሰቃቂ ምስል 'በወለጋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ ዛሬ የተፈፀመ እልቂት ነው!' ተብሎ ሲ | ዘሪሁን ገሠሠ

ያማል!

ይህ አሰቃቂ ምስል "በወለጋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ ዛሬ የተፈፀመ እልቂት ነው!" ተብሎ ሲዘዋወር አየሁ!

ጭፍጨፋው ኦሮሚያ መሆኑ እርግጥ ቢሆንም "መቼና የቱን" ግን ፎቶግራፉን ካሰራጨው አካል ውጭ በርግጠኛነት መናገር ላልችል እችላለሁ፡፡

ሆኖም ይህን መሠሉ አሰቃቂና መፈጠርን የሚያስጠላ እልቂት በወለጋ የእለት ተእለት የተለመደ ዜና መሆኑ እርግጥ ነው!

ኦህ ወለጋ በንፁሀን ደም የጨቀየች የደም ምድር!