Get Mystery Box with random crypto!

ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ ተጻፈ በዲያ | መንፈሳዊ ትረካ እና አጫጭር ጽሑፎች

ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ

ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ

ተጻፈ በዲያቆን ቢንያም ግርማቸው

የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም ሆይ

1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ?
2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ?
3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ?
ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ።...እስከ 20 ይቀጥላል ሙሉውን ገብተው ያንብቡ

@sew_hun_ke_sewm_sew_hun
@sew_hun_ke_sewm_sew_hun
@sew_hun_ke_sewm_sew_hun