Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ የታዋቂው ዩቱዩበርና ቲክቶከር ታናሽ ወንድም በጎርፍ ተወስዷል *ወላጆች ነገ ደ | ዜና ቅምሻ

በአዲስ አበባ የታዋቂው ዩቱዩበርና ቲክቶከር ታናሽ
ወንድም በጎርፍ ተወስዷል

*ወላጆች ነገ ደርሶ ይጦረናል ብለው የሚያስቡትን
በድንገተኛ ጎርፍ ሳቢያ ጎረቤትን አድናለሁ ብሎ ከቤታቸው የወጣው ልጃቸውን በሞት ተነጠቁ።

በጎርፍ ምክንያት የስንቶች ህይወት አለፈ
ጎርፍ የሃገራችንን ልጆች ስንቱን ቀጠፈ


የጥንቃቄ መልእክት
በመጭዎቹ 10 ቀናትም ከፍተኛ ጎርፍ ስለሚኖር በተዳፋትና ገደላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦች
ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ሚቲሮሎጂ ኤጀንሲ አሳስቧል።

አሁንም የጎርፍ አደጋ ስጋቱ ቀጥሏል እና በቻልነው
መጠን ጥንቃቄ እናድርግ

እባካቹ እባካቹ ሼር መድራስ ላለበት ይድረስ የብዙን ሰው ነብስ እንታደግ

https://t.me/zena_kemsha