Get Mystery Box with random crypto!

'…እውነት ስንነጋገር የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መከላከያ ያስብለው የነበረው ሀገሬን ብሎ ሠራዊ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እውነት ስንነጋገር የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን መከላከያ ያስብለው የነበረው ሀገሬን ብሎ ሠራዊቱን ይቀላቀል የነበረው የዐማራው ነገድ ነበር። ሠራዊቱ የሠራዊት ቁመና ኖሮት በሁለት እግሩ ቆሞ ይሄድ የነበረውም በዐማራ ተዋጊዎች ነበር።

"…የትግሬ ነፃ አውጪዋ እና የኦሮሞ ነፃ አውጪው ኦህዴድኦነግ ሀገር ወዳዱንና ለሰንደቁ ማቹን ዐማራ ገለል አድርገው ይባስ ብለው የዐማራውን ዘር ጨፍጭፈው አጥፍተው የትግሬና የኦሮሞ ሀገር ለመመሥረት ጠመንጃ አንግቦ እንገፍ እንገፍ የሚል ሠራዊት አሰማርተውበት ነበር።

"…ከላይ በትግሬ፣ ከታች በኦሮሙማ የገና ዳቦ ሊያደርጉት ያሰቡትን ሁለቱንም ዐማራው ፍም እሳት ሆኖ አንገበገባቸው ዐማራው። እነርሱ መሣሪያና ሠራዊት በገፍ ቢያመርቱ እና ቢያሰማሩምም ጦርነት ሠርግና ምላሹ የሆነውን ዐማራ በ3 ቀን ሱሪ አስፈትተው ለመሸለል ጎፍልተው ሰተት ብለው ቢገቡም ወዳጄ ዐማራ ትግሬ አይደለም እና ባዶ እጆን የምርኮኛው የብራኑ ጁላን ከፍቶች ጆሮአቸውን ጠምዝዞ መሳሪያቸውን ተቀብሎ እንደበግ እየነዳ አስደመማቸው።

"…የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት አልሸባብ እንዴት እየጨፈጨፈው እንዳለ ዛሬ አንድ ዘግናኝ ቪድዮ ደርሶኝ አይቼው ስተክዝ ነው የዋልኩት። ሲያሳዝኑ አትጠይቁኝ። የቆሰሉትን እንዴት እንደሚረሽኗቸው ነው ቪድዮው የሚያሳየው። አልሸባብ የመከላከያ ሠራዊቱን መኪና፣ ጠመንጃና ስንቅ እንዴት ተረክቦ እንደሚያግዝ ብታዩ ትደነግጣላችሁ። ከሁሉ ከሁሉ የሞቱ መስለው ቆይተው አይናቸውን የሚገልጡ ወታደሮችን ሲረሽኑ ማየት ያማል።

"…የወሀቢይ እስላሙ አቢይ አህመድ ፈቃድ ስለሰጣቸው አልሸባቦች ከሱማሊያ ወጥተው ባሌ ኦሮሚያ ገብተዋል። የኦሮሞ እስላም ለአልሸባብ ድጋፍ እየሰጠ ነው። መከላከያ ዐማራ ክልል ይሞታል፣ ኢትዮጵያም እዚያው ትፈርሳለች። ካዘነላት ነው ዐማራ ድጋሚ ኢትዮጵያን የሚፈጥራት።