Get Mystery Box with random crypto!

'…ተሰባሰቡሳ…? ሃኣ…? …በሰላም ነው…? …ምን ሰምተው…? ምንስ አይተው ይሆን…? '…እኔ ግ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ተሰባሰቡሳ…? ሃኣ…? …በሰላም ነው…? …ምን ሰምተው…? ምንስ አይተው ይሆን…?

"…እኔ ግን እንደ ወንድም፣ እንደ አንድ መካሪ ግንቦቴዎቹ አንድም ሦስትም ሆነው እንዲህ ከሚገላበጡም፣ ከሚገለጡም፣ ሦስት ቦታም እንደ አሜባም ተበጣጥሰው በቀይዋን ያየ ሙድ ከሚቀፍሉ፣ ላሜ ቦራውንም ፒፕል ፈነካክተው ከሚግጡት ሰብሰበው ብለው አንድ ሆነው ቢደሰኩሩ አይሻልም ወይ…?

• ምን አገባኝ ግን…? እኔ እኮ ሲያመኝ ጤና የለኝም። ፐ… እኔ እኮ አልምከር… ምክር ብሎ ዝም። እኔን ብሎ መካሪ። ቲሽ…ዘመዴ ደግሞ።