Get Mystery Box with random crypto!

መልካም… እግዚአብሔርን ማመስገናችን ተሳክቶልናል። ያመሰግን ዘንድ ይጠበቅ የነበረው 1ሺ አመስጋኝ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… እግዚአብሔርን ማመስገናችን ተሳክቶልናል። ያመሰግን ዘንድ ይጠበቅ የነበረው 1ሺ አመስጋኝ በቁጥር ከፍ ብሏል። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሔደው ያው ወደ ተናፋቂዋ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬዋ ርዕሰ አንቀጻችን ትንሽ ለየት ያለች እና ሰናፍጭ የበዛባት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነች ለኦሮሙማው ዝለት፣ ለዐማራው ፋኖ ጉልበት፣ ለትግሬውና ለኦሮሞው ንቃት የምትሰጥ ፍቱን አንጥሼ የምታደርግ ርዕሰ አንቀጽ ናት።

"…በትግሬና በዐማራ መሃል ጦርነት ያስነሣልኛል ብሎ የጣልያን ባንዲራ እያውለበለበ ኢትዮጵያውያንን ከኦሮሙማው ባንዳ ጋር እየገፈፈ ስላለው የሳሊኒ ጣሊያን ባልቦላ ድርጅት እና ገረዱ ብልግና ያቀደውን ሴራ እርቃኑን አስቀርቶ ድባቅ ስለ ለመምታት በእኔ በአፍራሹ ዘመዴ የተዘጋጀውን ርዕሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…? 

"…አንደዜ ሁላችሁም አዎ ዘመዴ ዝግጁ ነነ በሉልኝና ቤቴን በጩኸት ድብልቅልቁን አውጡልኝማ።