Get Mystery Box with random crypto!

ምስኪን ወታደር…!! '…በነቀምቴው ጦርነት ከኦነግ ጋር የሚዋጋው የኢትዮጵያ ወታደር ነው። ከጀርባ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ምስኪን ወታደር…!!

"…በነቀምቴው ጦርነት ከኦነግ ጋር የሚዋጋው የኢትዮጵያ ወታደር ነው። ከጀርባ ከፊት እንዲህ አድርገው ረፍርፈውታል። በጣም ያሳዝናል። ስለዚህ የሚዘግብ፣ የሚነግራችሁም የለም። እናንተም መስማት አትፈልጉም። በሰሜኑም እንዲሁ ነው ወታደሩ ያለቀው። በምዕራቡም እንዲሁ እያለቀ ነው። እነ ደርቤ ይሄንን አይዘግቡም።

• የሞተ ተጎዳ…!!