Get Mystery Box with random crypto!

'…ኦነግሽሜዎቹ ከ500 በላይ ንፁሐን የዐማራ ተወላጆችን ከረሸኑ በኋላ አሁን የወረዳ አስተዳደር ጽ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ኦነግሽሜዎቹ ከ500 በላይ ንፁሐን የዐማራ ተወላጆችን ከረሸኑ በኋላ አሁን የወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤቱን በሰላም ተቆጣጥረውታል። ወረዳው ኦነግሽሜዎቹ ከመምጣታቸው በፊት ዐማሮቹን መሣሪያቸውን ገፍፎ፣ ገሚሱን ጀግና ወንድ ዘብጥያ ከትቶ ነበር የጠበቃቸው። ኦነግ ሸኔዎቹም በመጡ ጊዜ የገጠማቸው መከላከል አልነበረም። የወረዳዎቹ አመራሮችም ወደ ነቀምት የሸሹ ሲሆን፣ በእስር ቤት ከቆለፉባቸው 100 ያህሉ ዐማሮች በእዚያው በወኅኒ ቤት ሳሉ በተቆለፈው እስርቤት ላይ ቤንዚን በማርከፍከፍ አቃጥለው ዐመድ እንዳደረጉአቸውም ተሰምቷል።

"…ጥምር ጡሩ ግን በራያ ግንባር፣ በድሮን፣ በታንክ፣ በመድፍ፣ በዲሽቃ፣ በሞርታርና በጀት የታገዘ ጦርነት እያካሄደ ነው። በትግሬና በዐማራ መካከል ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው።

"…ማነህ ባለሳምንት…?