Get Mystery Box with random crypto!

እፎይ የምሥራች አለኝ… '…በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት እና በከተማዋ ካቢኔ በሚደገፉ የኦሮሞ ፅን | ....

እፎይ የምሥራች አለኝ…

"…በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት እና በከተማዋ ካቢኔ በሚደገፉ የኦሮሞ ፅንፈኛ የወሃቢያ እስላሞች አማካኝነት በቅዱስ ሚካኤል ጊቢ በጽንፈኞቹ በድንጋይ፣ በዱላ ተጨፍጭፈው በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሕይወታቸው ካለፉ ባለማዕተብ ክርስቲያኖች መካከል የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ የነበሩት የቀሲስ ሐረገወይን በላይ አንዱ ነበሩ።

"…ቀሲስ ሐረገወይን በላይ የሁለት መንታ ልጆች አባትም ነበሩ። አሁን የቀሲስ ባለቤት ሁለት አባት አልባ መንታ ልጆች ያሳድጉ ዘንድ ተፈርዶባቸዋል። ወትሮም ቢሆን በካህኑ ትከሻ ላይ ወድቆ የነበረው የዚህ ቤተሰብ ተስፋ በአንድ ጊዜ ነው የጨለመው።

"…ዛሬ ግን በሃገረ አሜሪካ የሚኖሩ ባለማዕተብ የተዋሕዶ ልጆች የዚህን ቤተሰብ ነገር በእኛ ላይ ጣሉት ብለው ገላግለውኛል።

•… ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፈይይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

"…55 ሺ ዶላር አልፈናል…!

"…እግዚአብሔር ይመስገን።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398

• በማርያም ደስስ እያላችሁ ስጡ…!

• እንበርታ…!