Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ! አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ (ጋዜጠኛ እና ደራሲ) በጸጥታ ኃይሎ | ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

ሰበር መረጃ!
አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ (ጋዜጠኛ እና ደራሲ) በጸጥታ ኃይሎች ታፍኖ ተወሰደ።

ዛሬ  ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 አካባቢ በሥራ ጉዳይ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ መካኒሳ አካባቢ ለጥያቄ እንፈልግሃለን የሚሉ የመንግሥት የጸጥታ አካላት አፍነው ወስደውታል።

ምንተ ንግበር

ዛሬ ምሽት ከ2፣30 ጀምሮ የሚተላለፍ ቃለ መጠይቅ ከብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም ጋር ማድረጉን EOTC TV ዘግቧል።

#ኢንፈርህ_ሞተ
#ሞትን_አንፈራውም

“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”

“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”

           ሲራክ 4 ፡ 2

ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

@zemaryan