Get Mystery Box with random crypto!

የሰውን ባ ር ቆ የሚለው ላይ ሰው እንባ የሚል ወርቅ አለው አፍ የግዱን ከፍቶ የሚለውም ከፋ የሚል | የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

የሰውን ባ ር ቆ የሚለው ላይ ሰው እንባ የሚል ወርቅ አለው
አፍ የግዱን ከፍቶ የሚለውም ከፋ የሚል ወርቅ አለው
እኔ ግን አልሰማም የሚለው ላይም ሲጠብቅ እና ሲላላ ሁለት ፍቺ አለው
ጨቅሆነ የሚለው በራሱ አንድ ላይ ሲነበብ ጨቆነ የሚል አውድ አለው
እነሱ ነው አንጂ... የሚለውም በ አነባበብ ወርቅ አለው
ሰው ጤፉ በቃና የሚለውም የትርጉም ወርቅ አለው በቃና የሚለው
ቤቴል ሰረገና የሚለው እራሱ ህብረቃል ነው ሰረገ ማለት ሰርግ መደገስ ሲሆን አንድም መዝቀጥ ነው
ፍጹም ደጀኔ
በማብራሪያ ካሳመናችሁ ብቻ ከታች ያለችውን ይጫኑ

እስከ ምሽቱ 4:15 ብቻ