Get Mystery Box with random crypto!

ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል ኢነ ሊላሂ ወኢነ ሊላሂ ራጂኡን ያለ አባት እናትም አባትም ሆ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል

ኢነ ሊላሂ ወኢነ ሊላሂ ራጂኡን

ያለ አባት እናትም አባትም ሆና ልጄ ደረሰልኝ እያለች አሳድጋ ወጉን ስትጠብቅ ቀጠፉባት

በፖሊስ በጥይት አጅንቱ ተዘርግፎ ነፍሱን ለማትረፍ ጳውሎስ አይ ሲ ሩም የነበረው ወንድማችን ጌታውን ተገናኝቷል።

ማረፊያህን አላህ ያሳምርልህ ደረጃህን ከሲዲቆች ከነብያቶች ተርታ ያድደግልህ