Get Mystery Box with random crypto!

#እኝህ ሰወ ሸህ ሆጆሌ ይባላሉ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ገዠ የነበሩ ሲሆኑ ከአፄ ሚኒሊክ ጋር 5000 ፈ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

#እኝህ ሰወ ሸህ ሆጆሌ ይባላሉ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ገዠ የነበሩ ሲሆኑ ከአፄ ሚኒሊክ ጋር 5000 ፈረሶችን ይዘዉ አድዎ የዘመቱ ጀግና ናቸዉ አላህ ይርሀማቸዉ አድዎን ስናስብ ሁሌ ይታወሳሉ