ሀበሻ ኢጅቲማ ታህሳስ 28-29-30 ዘንድሮም ሊካሄድ ነው! ታላቁ የአለም ኢጅቲማዕ በውቢቷ ቡታጅራ ታህሣሥ 28 29 እና 30 ከ20 በላይ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ ከ8ሺ በላይ ጀመአዎች(ጀመአ ነው ያልኩት ሰዎች አላልኩም ) ይገኙበታል ልቡን አንድ አድርጎ ስለ ኡመቱ ይወያያል ዱአ እና ዳዕዋ ያደርጋል ሙሀባ ይዘንባል የአላህ ራህመት ይወርዳል ሀበሻ ትደሰታለች እኛም ኢማናችን ታድሶ እንደሰታለን ኢንሻአላህ ከኢጅቲማው በፊት ፊሰቢሊላህ መውጣት ለኢጅቲማው ሩህ ነውና በቻልነው 4ወር 40ቀን ወይም 3ቀን ወጥተን ኢማናችንን አድሰን ለኢጅቲማው ሩህ እናበጅለት ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 124ሺ ሰሃቦቻቸውን ሙሉ ኢጅቲማዕ ሰብስበው ነበር ሰሀቦቹም ዳዕዋ ለማድረግ በአለም ላይ ተበትነው ነበር እኛም ኢንሻአላህ ከኢጅቲማው በኋላ አለምን እየዞርን ዳዕዋ የምናረገበትን እድል አላህ ያመቻችልን ይሄን መልዕክት ላልደረሳቸው አድርሱልኝ ቡታጅራ አንቀርም እዛው እንገናኝ የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ http://youtube.com/@zekrmenzumaneshidatube Facebook page https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 Join Tg https://t.me/ZEKR_MENZUMA http://youtube.com/@zekrmenzumaneshidatube 942 viewsedited 07:17