Get Mystery Box with random crypto!

መውሊድ በተለያዩ ሀገሮች በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ከዛ ውስጥ ጎንደር ላይ በደማቅ ከሚከበሩት ውስጥ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

መውሊድ በተለያዩ ሀገሮች በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ከዛ ውስጥ ጎንደር ላይ በደማቅ ከሚከበሩት ውስጥ አንዷ ሀገር ነች እና 80ዎቹ መጨረሻ ላይ የውሃብያ አራማጅ የሆኑት አንዳንድ ሱፍያ መሳይ መውሊዲን ቀስ በቀስ ለማስቀርት መላ ይፈጥራሉ ከዛ ቀስ በቀስ እናስቀረዋለን ብለው ያስባሉ እና የመጀመሪያ እርምጃቸው የመውሊዱን ፕሮግራም በስራቸው አድርገው ብስኩት እና ከረሜላ ሸውደን እናሳልፋለን አሉ መውሊድ አክባሪ ለምግብ ቢሆን ስንት ያማረ ምግብ ከባቱ ትቶ ለመብላት አይሄድም ነበር ይልቁንስ እዛ መውሊዱ ቦታ ስለ ነብዩ ሲራ(ታሪክ) የሚሰማበት ሶለዋት በእሳቸው ላይ የሚወርድበት ቁርዓን የሚቀራበት ዚክሮች የሚባሉበት ሀብታሙ ከድሃው ጋር በአንድ ማድ የሚበሉበት በአንድ ጊዜ ለማስቀረት መሞከር ተራራን መግፋት ይቀላቸው ነበር
ከዛ በኃላ ሱፍያ ዑለሞች በብስኩት የሚለውን በሰሙ ጊዜ ካለፈው በተሻለ ሁኔታ ተከበረ

የብልፅግናው መጅሊስ መውሊድን በመንጋዎቹ መውሰድ ሽርክ እያስባለ እኔ ነው ማዘጋጅላችሁ ማለት ይሄ በሱፍያው ላይ መሳለቅ ነው

ሲቀጥል አንድ በመንግስት ዕውቅና ያለው ድርጅት በፈለገ ጊዜ በፈለገበት ቦታ የማዘጋጀት መብት አለው