Get Mystery Box with random crypto!

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሸኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ሀገር ተሸጋግረዋል ሼህ ፈድሉ ላለፉት | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
ሸኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ሀገር ተሸጋግረዋል

ሼህ ፈድሉ ላለፉት በርካታ አመታት ለበዙ ምዕመናን የቀልብ ምግብ ያለ ስስት እየመገቡ የኖሩ ለትንሹም ለትልቁም ጓደኛ ሆነው በላቀ መተናነስ የኖሩ ቸርና ደግ ሸይኻችን ነበሩ። እርሳቸውን አላህ በጀነት እንዲቀበላቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸውንም መጽናናት እንዲሰጥልን እንመኛለን።