Get Mystery Box with random crypto!

Zeki

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekizinw — Zeki Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekizinw — Zeki
የሰርጥ አድራሻ: @zekizinw
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 183
የሰርጥ መግለጫ

Zeki technology brings you tech news and more.
✔Programming tips.
✔News about new tech.
✔Computer tips.
✔Phone tips.
✔Improve your tech knowledge with our channel.
Dont forget to share with friends.
For cross :- @nmazeki

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-09 20:40:48
ዋና የሚባሉ hacker ዎች ናቸው
https://t.me/zekizinw
344 viewsedited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 19:37:33
አሪፍ የሚባሉ የ hacking ችሎታችሁን ምታዳብሩበት website ዝርዝር ነው
@zekizinw
355 viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 20:11:09
ዋና ዋና የ computer network አይነቶች ናቸው
346 viewsedited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:11:46
6 ለ hacking የሚጠቅሙ እቃዎች ናቸው
334 views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 19:18:22
የ photo editing app ናቸው ተጠቀሙባቸው
300 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 07:57:36
አለምን የቀየሩ ቀመሮች ናቸው
https://t.me/zekizinw
356 viewsedited  04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 21:12:57 ፕሮፌሽናል ሀከር እንዴት መሆን እንችላለን? ፕሮፌሽናል ሀከር ለመሆን ምን ምን ማወቅ አለብን? 1 | በመጀመሪያ ሃኪንግ ምን እንደሆነ ፣ ጥቅሙና ጉዳቱን እንዲሁም ስንት አይነት ሀከሮች እንዳሉ ለይቶ ማወቅ 2 | በቀጣይ ዋና ዋና የOperating System በደንብ ማወቅ | Windows, MacOS, Linux, Unix, Ubuntu,.. 3 | ከሁሉም OS ጋር የሚስማሙ Programming…
439 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 22:38:13 ፕሮፌሽናል ሀከር እንዴት መሆን እንችላለን?
ፕሮፌሽናል ሀከር ለመሆን ምን ምን ማወቅ አለብን?


1 | በመጀመሪያ ሃኪንግ ምን እንደሆነ ፣ ጥቅሙና ጉዳቱን እንዲሁም ስንት አይነት ሀከሮች እንዳሉ ለይቶ ማወቅ

2 | በቀጣይ ዋና ዋና የOperating System በደንብ ማወቅ | Windows, MacOS, Linux, Unix, Ubuntu,..

3 | ከሁሉም OS ጋር የሚስማሙ Programming Language መማር | perl, Python, C

4 | ሌሎች ዋና ዋና Programming Language መማር | HTML, PHP, JAVAscript, Swift, Ruby, ASP, XML, SQL, XSS, SQLI, RFI, LFI

5 | Networking እና DATA መማር | TCP/IP, Proxies, Socks, VPN, SSL, VPS, RDP, FTP, POP3, SMTP, Telnet, SSH

6 | Reverse Engineering መማር የጌሞችንና የሶፍትዌሮችን Serial key እንዴ Crack እንደሚደረግ | Ollydbg-x64dbg...

7 | Network installing, Scanning, Cracking እና Sniffing መማር

8 | Password Cracking, Bypassing እና ሌሎችንም መማር

9 | Carding መማር | Credit card, SIM, Website...

10 | Cryptosystem መማር | Cryptography,Cryptocurrencies....

11 | Attacking መማር | DDos, MitM, Brute Force, Phishing....

12 | የሀከር OS ማወቅና መማር | Kali linux, parrot, Blackarch, Blackbox...

13 | Virus & Malware Making መማር | conflicke, Trojan, Melissa...

14 | Attacking እና ጥቃትን መመለስ መማር | (ምክንያቱም Attacking ብቻ ተምረን Blackhat ብንሆን እኛም 1 ቀን ሀክ ልንደረግ እንችላለን ስለዚህ Whitehat ሁሉንም መማር Grayhat ለመሆን)

15 | የራስህን Operating System Program ማድረግ

16 | Games, Apps & Software Modding መማር | Software & app modification ከእንደገና እንዴት አሻሽሎ መስራት እንደሚቻል

17 | ዋና ዋና የሀኪንግ Tools ለይቶ ማወቅና መማር | Metasploit, Wireshark,Nmap, Hackchip...

18 | የተለያዩ የሀኪንግ መፅሀፍትን ማንበብ | The Hacker Playbook, Computer Revolution ...
እንዲሁም የተለያዩ የሀኪንግ ፊልሞችን ማየት | The algorithm, Matrix,...

19 | ከተለያዩ ሀከሮች ጋር Blog ላይ መወያየት እና መረጃ መለዋወጥ | በተለይም Dark web forum ላይ በሆን ተመራጭ ነው
@ zekizinw
ከተሞቻችሁ like አድርጎ
453 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ