Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat | RESIVER SOFTWARE & LODER

ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።

01_07_2022 VE12880

What's New

Add Tiktok V3 App
Add Usb Tethering (ያለዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት እንዲሰራ)
Add 2 Biss Key Channel Opened the same time Function (በተመሳሳይ ሰአት ሁለት የ biss key ቻናል መክፈት ይችላል።)
Improved YouTube App
Fix Some Bug
==========================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!