የክርስቲያናዊ ሥነምግባር መልመጃ ፩ መልስ በኢትዮጵያ ሰዓት አቈጣጠር አኹን አርብ ነሐሴ ፳ , ፳፻፲፬ ዓ.ም ማታ ፫ ሰዓት ኾኗልና የመልመጃ አንድ ትክክለኛ መልስ እንደሚከተለው ቀርቧል። የመልመጃ ፩ መልስ ፩) ሀ.በሃይማኖታችን ላይ መልካም ፍሬ ምግባርን ለማፍራት ለ.ሰው ከተፈጠረበት ዓላማ ወጥቶ እንዳይበድል ለማድረግ ሐ.ሕጉን ሥርዓቱን አምልኮቱን እንድናውቅ መ.እኛ ተለውጠን ኖረንበት ለሌሎች አርአያ እንድንሆን ፪) ሀ. 5ቱ ሕዋሳተ አፍአንና 5ቱ ሕዋሳተ ውሳጣዊ የምንጠብቅበት ስለሆነ ለ.ፍጹም የምንሆንበት ስለሆነ ሐ.በ10ኛው የገባን እኛ የምንጠበቅበት መሆኑን ለማጠየቅ ፫) በሐልዮ(በማሰብ) የሚፈጸሙ፦ 1፣3፣4፣9 በነቢብ(በመናገር) የሚፈጸሙ፦ 2፣8 በገቢር(በመስራት) የሚፈጸሙ፦ 5፣6፣7፣10 ፬)ከክርስቶስ፣በክርስቶስ፣የክርስቶስ፣ እንደክርስቶስ፣ለክርስቶስ ማለት ነው። ፭)ሀ.ለመንፈሳዊ ሥራ እንድንተጋ ያደርገናል። ለ.ከክፋት፣ከርኩሰት እና ከኃጢአት እራሳችንን እንድንጠብቅ ሐ.ክርስቲያናዊ(መንፈሳዊ) ሥራ ሰርተን የዘላለም ሕይወት ለማግኘት መ.በሥነምግባራችን አርአያ እንድንሆን ያደርገናል። በዚህም የሰማዩ አባታችን ይመሰገናል። ፮) የውጣ ፯) በክርስቲያናዊ(በመንፈሳዊ) ሥራ ያማረ የተዋበ ነው። ፰) ሀ.ከግብጽ ምድር ስላወጣቸው ውለታውን እንዲያስቡ ለ.ወደፊት በአረማውያን መካከል ሲመላለሱ ከኃጢአት እንዲጠበቁ ሐ.መንፈሳዊ አካሄዳቸው ምን አቅጣጫ መከተል እንዳለበት ለማስተማር የመልመጃ ፩ መልስ 151 views Dawit , 17:58