Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌም ተማሪ ሁን! ሁልግዜም ቢሆን ለማወቅ እና ለመማር ራሳችንን ክፍት ማድረግ አለብን : ህይወት | ዝገን እናዝግ😂🇪🇹

ሁሌም ተማሪ ሁን!

ሁልግዜም ቢሆን ለማወቅ እና ለመማር ራሳችንን ክፍት ማድረግ አለብን : ህይወት አውቀን የምንጨርሳት ነገር አይደለችም በየጊዜው መማር እና መጠናት ትፈልጋለች ስለዚህ አውቄ ጨርሻለው ብለህ ራስህን ከዘጋህ ህይወትህ አንድ ቦታ ላይ ትቆማለች መራመድ : መሄድ : ማደግ ከፈለግህ ማወቅን እንዳታቆም !

የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘን

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege