ከመሬት ተነሥቶ የሚጠላህን ሰው ከሰማይ ተነስተህ ውደደው ማንነትን ከማወቅ የሚመነጭ ፍቅር ይህ ነው። አባ እንዲያው ወደኸናልና ተመሥገን።ሌላውንም እንዲያው እንወዳለን #እግዚአብሔር #በክርስቶስ #ወዶናል!! ሰዉን መዉደድ ያለብን ሰዉ ስለሆነ ብቻ መሆን አለበት እንዲሁ መሆን አለበት በቃ ጌታ ያስተማረን ይሄንኑ ነዉ !!!" https://t.me/zeeanointed “እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።” (2ኛ ጴጥ 1፥7) https://t.me/zeeanointed ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ እንሁን 514 viewsedited 05:38