Get Mystery Box with random crypto!

ሰላማዊነት የእውነተኛ አምላክ ተከታይነት አንዱ እና ዋናው መገለጫ ነው ። ሰዎች ከእውነተኛው አምላ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ሰላማዊነት የእውነተኛ አምላክ ተከታይነት አንዱ እና ዋናው መገለጫ ነው ። ሰዎች ከእውነተኛው አምላክ በራቁ እና እርሱን ባላወቁት መጠን ግድያንና ጥፍትን የሚናፍቁ አረመኔዎች ይሆናሉ ። የሰዎችን ኅሊና ሊያሳምን የሚችል እውነት ስለሚጎድላቸው ዓመፅን ሰይፍን ዋና መሳሪያቸው ያደርጋሉ ።

( ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሕይወቱና ትምህርቱ ገጽ-246 ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ )