Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ የመጨረሻው ክፍል 'የጠፋው ልጅ' ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ የመጨረሻው ክፍል "የጠፋው ልጅ" ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን እንዳሻው

ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ ትረካ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ ስለሆነ

ክፍል አራት

ራሳችን መመልከታችን ብቻውን በቂ አይደለም።ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ነው።ሁለተኛው እርምጃ መሄድ ነው።ምን ይህል ጊዜ ተቀምጠን አሰብን?ይህንን ነገር እጀምራለሁ ለማለት ምን ያህል ጊዜ ቀጠሮ ያዝን።አዲስ የአመጋገብ ዕቅድ፣የገንዘብ ዕቅድ፣አዲስ መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ ዕቅድ ሁልጊዜም የምለው ነገ እጀመራለሁ ነው።ነገ የሚመቸን ቀን ነው ምክንያቱም ፈጥኖ እንደሚመጣ አናስበውምና።ነገን ነገ ይወልደዋል።ቀጠሮአችን በዚህ መልኩ ማረፊያ ማብቂያ የሌለው ቀጠሮ ይሆናል።ዛሬ ተስሥቼ ወደ አባቴ ቤት እሄዳሁ ልንል ይገባናል።


የጠፋው ልጅ የተማረው ይሄንን ነው።ሁላችንም ተመሳሳይ በሆነ መንገድ መማር አይጠበቅብንም።ከዚህም በበለጠ ፈጥነን ወደ አባታችን ቤት የምንመለስበት መንገድ መማር ይጠበቅብናል።እሣት እንደሚያቃጥል ለማወቅ የግድ እጃችንን ከእሳት ላይ ማስቀመጥ አይጠበቅብንም።የጠፋው ልጅ ትህትናን ከመከራው ተመሯል።መመለስ እንዳለበት አውቋል።ንስሐ ትልቁን ድርሻ ይይዛል።ወደ አባታችን የምንመለሰው እንዴት ነው?...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ