Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል 3 'የጠፋው ልጅ' ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን እንዳሻው | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል 3 "የጠፋው ልጅ" ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን እንዳሻው

ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ ትረካ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ ስለሆነ

ክፍል ሦስት

ይህ ደግሞ አስጨናቂ ነገር ነው።ከአባቴ ቤት ጋር ያለኝ ግንኙነት ተቋርጦ እውነተኛ የሆነ ኪሣራ ላይ ነኝ።


የጠፋው ልጅ አሁን ይጨነቅ ጀመረ(ሉቃ 15፥14)።

ነጻ የምንሆንበትን ጊዜ ብዙ ነገሮችን ማውጣትና ማውረድ ቀላል በሆነ መንገድ እንደምናገኛቸውም ማሰብ የተለመደ ነው።

በአባቱ ቤት ረሐብ፣ጥም ቅዝቃዜ ተሰምቶት አያውቅም።ምክንያቱም ሁሉም ነገር የተትረፈረፈ ነውና።

ፍልስፍና ሁልጊዜ በሞላ ነገር ውስጥ ሆነው የሚያሰላስሉት ነው።ይህ ማለት ምንም የጎደለህ ነገር እስከሌለ ድረስ ስለብዙ ነገሮች ለማሰላሰል ጊዜ ይኖርሀል።

ነገር ግን ስትራብ፣ስትጠማ፣ልጆችህን መመገብ ሳይቻልህ ሲቀር ሌላ ነገር ውስጥ ካለህ ለፍልስፍና ጊዜ የለም።

ያለህበት ሁኔታ እውነታ የሚያሳየው ይህንን ነው።


ከአባትህ ቤት ሳለሁ የሞላልህ፣ደኅነትህ የተጠበቀ ነህ።

እንዲህ ብለህ ታስባለህ...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት