Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል 2 'የጠፋው ልጅ' ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን እንዳሻው | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አዲስ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል 2 "የጠፋው ልጅ" ጸሐፊ @binigirmachew ተራኪ ሜሮን እንዳሻው

ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ ትረካ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ ስለሆነ


ክፍል ሁለት

ጠፍተህ ልትሄድ እንደምትችል አውቃለሁ።ለጥፋትና በኃጢአት ሕይወት እንደምትኖርም አውቃለሁ።ነገረ ግን ጥበበኛ ሆነህ ወደ እኔ ወደ አባትህ ቤት ትመለስ ዘንድ እጠብቅሃለሁ።የጠፋው ልጅ ብዙ ስለቸገረወ ወደ አባቱ ቤት ለመመለስ አሰበ።(ሉቃ11፥13)ረጅም ጊዜ አልፈጀበትም።
እኛ ወደ ኃጢአት ለመሮጥ ምን ያህል እንፈጥናለን? ከእግዚአብሔር ለመራቅ ሕይወታችንን በችግር መካከል እንዲሁም በፈተና ውስጥ የምናልፍበት ጊዜ ምን ያህል ነው?


ብዙ ጊዜ አልፈጀበትም ማድረግ የሚገባውን ነገር ምን እንደሆነ አላሰበም።አንዳንድ ጊዜ በኃጢአት ጊዜያዊ ደስታ እንታውራለን...ሙሉ ትረካውን በድምፅ ለማግኘት












Subscribe like share ማድረግ እንዳትረሱ መንፈሳዊ ቻናሎችን እንደግፍ