Get Mystery Box with random crypto!

'ሚሊየን መፅሀፍ የተሸከመች አህያ ያው አህያ ናት አትማርም፤ ሚሊየን አመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

"ሚሊየን መፅሀፍ የተሸከመች አህያ ያው አህያ ናት አትማርም፤ ሚሊየን አመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ ድንጋይ ያው ድንጋይ ነው አይዋኝም!!!"

ይሄን ምን አሳሰበኝ ሁለት፣ ሶስት ዲግሪ ጭነው፣ ተምረው ተመራምረው፣ እልፍ መፅሀፍ አንብበው፣ ራሳቸው ፅፈው አሳትመው፣በየዩኒቨርሲቲው እና በሚዲያ ሌክቸር ሰጥተው፣ ነገር ግን እውቀት አእምሯቸውን ጥበብ ልባቸውን ያልነካው፣ በጥላቻ የተሞሉ፥ ለወንድሞቻቸው እንጥፍጣፊ ፍቅር የሌላቸው፣ የተማሩ መሳይ ቅብ-ምሁር፥ ፋቅ ፋቅ ቢያደርጓቸው ድንቁርናቸው ያገጠጠ፥ ፊደል እንጂ ጥበብ ያልቆጠሩ የትውልድ ሸክሞች ናቸው።

( Book for ALL facebook page )

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ